እንዴት እና መቼ መመዝገብ እንደሚቻል (How and when to enrol) - አማርኛ (Amharic)
On this page
- እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል
- ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (ESK)
- መቼ መመዝገብ እንደሚቻል
- የመዋዕለ ህጻናት (ኪንደር) ፕሮግራም ማግኘት
- የመዋዕለ ሕጻናት (ኪንደር) ምልክትን ይመልከቱ
እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል
ስለ ምዝገባው ሂደት ከአካባቢዎ ምክር ቤት ወይም ከመዋዕለ ሕፃናት አገልግሎት ጋር ይነጋገሩ። እንዲሁም የሶስት አመት እድሜ መዋዕለ ህፃናት መጠየቂያ መስመር በስልክ 1800 338 663 ላይ መደወል ወይም ወደ 3YO.kindergarten@education.vic.gov.au ኢሜይል ማድረግ ይችላሉ።
በቋንቋዎ ድጋፍ ለማግኘት ወይም አስተርጓሚ ለማግኘት በመጀመሪያ ወደ ብሔራዊ የትርጉም እና የአስተርጓሚ አገልግሎት በ 131 450 ይደውሉ።
እንዲሁም ነፃ የወላጆች እና ተንከባካቢዎች የውስጥ የስልክ አስተርጓሚ አገልግሎት እንዴት እንደሚጠቀሙ መረጃ እንዲሰጥዎት ልጅዎን መጠየቅ ይችላሉ።
ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (ESK)
ከስደተኛ ወይም ከጥገኝነት ጠያቂ ዳራ የመጡ ልጆች ተጨማሪ ድጋፎችን ማግኘት እና በቅድሚያ ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (Early Start Kindergarten) ማግኘት ይችላሉ። ልጅዎን በሚያስመዘግቡበት ጊዜ ስለ ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (Early Start Kindergarten) የአካባቢዎን አገልግሎት መጠየቅ ይችላሉ ወይም ለበለጠ መረጃ ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (Early Start Kindergarten)ን ይጎብኙ።
መቼ መመዝገብ እንደሚቻል
በቪክቶሪያ፣ ልጆች 3 ዓመት ሲሞላቸው በመዋዕለ ሕጻናት ፕሮግራም መጀመር ይችላሉ። የሶስት እና የአራት አመት መዋዕለ ህፃናትን ወይም Pre-Prepን በየትኛው አመት መጀመር እንደሚችሉ ለማወቅ የልጅዎን የልደት በመጀመሪያ ዕድሜ ማስያ (Starting Age Calculator) ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
ልጅዎ ከጃንዋሪ 1 እስከ ኤፕሪል 30 ባለው ጊዜ ውስጥ ከተወለደ የሶስት አመት ህጻናት መዋእለ ሕፃናትን በየትኛው አመት እንደሚጀምሩ መምረጥ ይችላሉ። ልጅዎ የሶስት አመት መዋእለ ሕፃናትን በሶስት አመት በሚሞላበት አመት ወይም አራት አመት ሲሞላቸው መጀመር ይችላል። ልጅዎ የሶስት አመት መዋእለ ሕፃናትን በሶስት አመት በሚሞላበት አመት ከጀመረ በ5 አመታቸው ትምህርት ይጀምራሉ። ልጅዎን በአራት አመታቸው በሚሞላበት አመት የሶስት አመት መዋእለ ሕፃናት ለመላክ ከመረጡ በስድስት አመታቸው ትምህርት ይጀምራሉ።
የመዋዕለ ህጻናት (ኪንደር) ፕሮግራም ማግኘት
የተፈቀደ ኪንደር ፕሮግራም የሚያቀርቡ አገልግሎቶችን ለማግኘት፣ መዋእለ ሕፃናትን ፕሮግራም ፈልግ የሚለውን ድህረ-ገጽ ይጎብኙ። የአካባቢዎ ምክር ቤት እና የመዋዕለ ህፃናት አገልግሎቶች በመዋዕለ ህፃናት ውስጥ ቦታ እንዲያገኙም ሊረዱዎት ይችላሉ።
የመዋዕለ ሕጻናት (ኪንደር) ምልክትን ይመልከቱ
የመዋዕለ ሕጻናት (ኪንደር) ምልክት (Kinder Tick) የቪክቶሪያ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው የተፈቀደ የመዋዕለ ሕጻናት ፕሮግራም እንዲያገኙ ይረዳል።
በአካባቢዎ የመዋዕለ ህፃናት አገልግሎት፣ በአገልግሎቱ ወይም በማዕከሉ ሕንፃ ወይም ግቢ፣ በድረ ገጻቸው ወይም በመረጃ ወረቀታቸው ላይ መዋዕለ ህፃናት (ኪንደር) ምልክት አርማ ይፈልጉ።

Updated 26 March 2026
About the VIC Government
- The Premier and ministers
- Find a Vic Gov department, agency or service
- Strategies and policies
- Inquiries and royal commissions
Grants and programs
Jobs and careers
Arts, culture and heritage
Business and the workplace
- Mentally Healthy Workplaces Framework
- Portable Long Service Authority
- Victoria’s racing industry
- Workforce Inspectorate Victoria
- Liquor licensing, sale and supply
Communities
- Children
- First Peoples - State Relations
- Finding records
- Gender equality & women’s leadership
- LGBTIQA+ equality
- Multicultural communities
- Seniors Online
- Veterans support and commemoration
- Volunteering in Victoria
- Youth Central
Education and training
- Victorian Early Childhood Regulatory Authority
- Early childhood education – information for professionals
- Kinder: Best Start, Best Life
- Education – information for parents
- Schools.Vic - information for schools
- Education grants, programs, awards and events
- PROTECT
- TAFE, training and universities sector
- TAFE Victoria
- Victorian Skills Authority
- Apprenticeships Victoria
- Learn Local
Environment, water and energy
Finance and economy
Health and social support
- Family violence reform
- NDIS Worker Screening Check
- NDIS and disability services and support in Victoria
- Patient Review Panel
- Transforming Trauma Victoria
Housing and property
Law and justice
- Adoption
- Births, deaths and marriages
- Honorary justices
- Machete ban
- Safeguarding Victorians against terrorism
- Stolen Generations Reparations Package
- Victims of Crime
- Victorian Racing Tribunal
Safety and emergencies
- Emergency Recovery Victoria
- Victorian Emergency Relief and Recovery Foundation
- Emergency Recovery Resource Portal
- How well do you know fire
- Fire Services Reform
- Water safety
- Marine Search and Rescue
Science and technology
- Data sharing and open data
- Data.vic - discover and access Vic Gov open data
- Developer.Vic - portal for API developers
- Go.vic URL shortener
- Vic Gov IT project dashboard
- Victoria’s free public wi-fi network
- Cyber security in the Victorian Government
Sport and recreation
Traffic and transport
- Cameras Save Lives
- Transport Fines
- Getting Around
- Transport Planning
- Transport Future
- Climate Change and transport
- Future Directions For Transport
- Transport projects
- Ports and Freight
Working in the Victorian Government
- Single Digital Presence home
- Accommodation and Library Services
- Executive employment in the Victorian public sector
- Budget, procurement and funding
- Careers in the Victorian Government
- Council and Regulator Toolkit
- Guidelines for working in government
- Join a government network
- Standards and guidelines
- VicFleet CarPool
- Victorian Government style guide