ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (Early Start Kindergarten) - አማርኛ (Amharic)
On this page
ከስደተኛ ወይም ጥገኝነት ጠያቂ ዳራ ከሆኑ ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህፃናት (Early Start Kindergarten (ESK)) ለማግኘት ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ። ኢኤስከይ (ESK) በየሳምንቱ ለልጅዎ የሚቻለውን ከፍተኛውን የነጻ መዋዕለ ህፃናትን ሰዓታት እንዲያገኙ ያግዝዎታል።
እንዴት ማመልከት እንደሚቻል
ኢኤስከይ (ESK) ብቃት ባለው መምህር በሚሰጡ ሁሉም የመዋዕለ ሕጻናት ፕሮግራሞች ይገኛል። በአቅራቢያዎ ያለ መዋዕለ ሕፃናትን በማነጋገር እና ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ሕጻናት የገንዘብ እርዳታን በመጠየቅ ልጅዎን ማስመዝገብ ይችላሉ። መዋዕለ ሕጻናት (ኪንደር) አገልግሎቶች በቋንቋዎ የጽሁፍ መረጃ ለመስጠት ነፃ የትርጉም አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።
እርዳታ ለማግኘት ወደ ትምሕርት መመሪያው የሶስት አመት እድሜ ልጆች የመዋዕለ ህጻናት መጠየቂያ መስመርን በስልክ 1800 338 663 ላይ መደወል ወይም የአካባቢዎ ምክር ቤት ማግኘት ይችላሉ። በቋንቋዎ እርዳታ ለማግኘት ወደ ብሄራዊ የትርጉም እና አስተርጓሚ አገልግሎት በስልክ 131 450 መደወል ይችላሉ፣ አስተርጓሚው ለአከባቢዎ ምክር ቤት ወይም የትምህርት መመሪያ ቁጥር እንዲደውሉ ይጠይቁት እና አስተርጓሚው በመስመር በመቆየት ያስተረጉምልዎታል።
መቼ ማመልከት እንደሚቻል
ህፃናት የሶስት አመት ህጻናት መዋእለ ሕፃናት ለመከታተል በተመዘገቡበት ዓመት ከኤፕሪል 30 በፊት ሶስት አመት ከሞላቸው ለኢኤስከይ (ESK) ብቁ ናቸው። ’መቼ መመዝገብ እንደሚቻል’ ይመልከቱ።
ልጅዎ ከጃንዋሪ 1 እስከ ኤፕሪል 30 ባለው ጊዜ ውስጥ ከተወለደ የሶስት አመት ህጻናት መዋእለ ሕፃናትን በየትኛው አመት እንደሚጀምሩ መምረጥ ይችላሉ። ልጅዎ የሶስት አመት መዋእለ ሕፃናትን በሶስት አመት በሚሞላበት አመት ወይም አራት አመት ሲሞላቸው መጀመር ይችላል። ልጅዎ የሶስት አመት መዋእለ ሕፃናትን በሶስት አመት በሚሞላበት አመት ከጀመረ በ5 አመታቸው ትምህርት ይጀምራሉ። ልጅዎን በአራት አመታቸው በሚሞላበት አመት የሶስት አመት መዋእለ ሕፃናት ለመላክ ከመረጡ በስድስት አመታቸው ትምህርት ይጀምራሉ።
ልጅዎ ለኢኤስከይ (ESK) ብቁ በሚሆንበት ጊዜ ለማስላት እርዳታ ከፈለጉ፣ የትምህርት መምሪያን፣ የአካባቢ ምክር ቤትዎን፣ የወሊድ እና የሕጻናት ጤና ነርስዎን፣ ወይም በአካባቢዎ ያሉ መዋዕለ ሕፃናትን ወይም በአካባቢዎ ካሉት የሚከተሉትን ድርጅቶች ማነጋገር ይችላሉ፦
- የሶስት ዓመት ህፃናት መዋእለ ሕጻናት መጠየቂያ መስመር 1800 338 663
- ብራዘርሁድ ኦፍ ሰይንት ሎረንስ (Brotherhood of St Laurence) 03 9483 1183
- ፋውንዴሽን ሃውስ (Foundation House) 03 9389 8900
- ኤፍካ የህጻናት አገልግሎት (Fka Children’s Services) 03 9428 4471
- ቪክሴግ ኒው ፊቸርስ (VICSEG New Futures) 03 9383 2533
ልጄ የአራት አመት ህጻናት ትምህርት ቤት መሄድ አለባት/አለበት?
አዎን፣ ቀደም ብሎ የሚጀምር መዋዕለ ህጻናት ፕሮግራምን የተጠቀሙ ህጻናት ነጻ ወይም አነስተኛ ወጪ ላለው የአራት አመት ህጻናት ትምህርት ቤትም ብቁ ናቸው። ከ2025 ጀምሮ፣ የአራት አመት መዋዕለ ሕጻናት ቀስ በቀስ ቅድመ-መሰናዶ እየሆነ ነው። ከ2026 ጀምሮ፣ በየሳምንቱ እስከ 25 ሰአታት የሚደርስ ቅድመ-መሰናዶ ለሚከተሉት ልጆች ይገኛል:-
- ከስደተኛ ወይም ጥገኝነት ጠያቂ ዳራ ለመጡ
- እንደ አቦርጂናል እና/ወይም የቶረስ ስትሬት አይላንደር ነን ለሚሉ
- ቤተሰባቸው ከልጆች ጥበቃ ድርጅት ጋር ግንኙነት ለነበራቸው
ባለፈው አመት በESK በኩል መመዝገብ ልጅዎ በቪክቶሪያ የትም ቢኖሩ የቅድመ ዝግጅት ትምህርት/Pre-Prepን የሰዓት ብዛት በየሳምንቱ እንዲያገኙ ዋስትና ይሰጣል። ቤተሰቦች ባለፈው አመት በESK ባይመዘገቡም ለቅድመ ዝግጅት ትምህርት/Pre-Prep ብቁ ይሆናሉ።
Updated 26 March 2026
About the VIC Government
- The Premier and ministers
- Find a Vic Gov department, agency or service
- Strategies and policies
- Inquiries and royal commissions
Grants and programs
Jobs and careers
Arts, culture and heritage
Business and the workplace
- Mentally Healthy Workplaces Framework
- Portable Long Service Authority
- Victoria’s racing industry
- Workforce Inspectorate Victoria
- Liquor licensing, sale and supply
Communities
- Children
- First Peoples - State Relations
- Finding records
- Gender equality & women’s leadership
- LGBTIQA+ equality
- Multicultural communities
- Seniors Online
- Veterans support and commemoration
- Volunteering in Victoria
- Youth Central
Education and training
- Victorian Early Childhood Regulatory Authority
- Early childhood education – information for professionals
- Kinder: Best Start, Best Life
- Education – information for parents
- Schools.Vic - information for schools
- Education grants, programs, awards and events
- PROTECT
- TAFE, training and universities sector
- TAFE Victoria
- Victorian Skills Authority
- Apprenticeships Victoria
- Learn Local
Environment, water and energy
Finance and economy
Health and social support
- Family violence reform
- NDIS Worker Screening Check
- NDIS and disability services and support in Victoria
- Patient Review Panel
- Transforming Trauma Victoria
Housing and property
Law and justice
- Adoption
- Births, deaths and marriages
- Honorary justices
- Machete ban
- Safeguarding Victorians against terrorism
- Stolen Generations Reparations Package
- Victims of Crime
- Victorian Racing Tribunal
Safety and emergencies
- Emergency Recovery Victoria
- Victorian Emergency Relief and Recovery Foundation
- Emergency Recovery Resource Portal
- How well do you know fire
- Fire Services Reform
- Water safety
- Marine Search and Rescue
Science and technology
- Data sharing and open data
- Data.vic - discover and access Vic Gov open data
- Developer.Vic - portal for API developers
- Go.vic URL shortener
- Vic Gov IT project dashboard
- Victoria’s free public wi-fi network
- Cyber security in the Victorian Government
Sport and recreation
Traffic and transport
- Cameras Save Lives
- Transport Fines
- Getting Around
- Transport Planning
- Transport Future
- Climate Change and transport
- Future Directions For Transport
- Transport projects
- Ports and Freight
Working in the Victorian Government
- Single Digital Presence home
- Accommodation and Library Services
- Executive employment in the Victorian public sector
- Budget, procurement and funding
- Careers in the Victorian Government
- Council and Regulator Toolkit
- Guidelines for working in government
- Join a government network
- Standards and guidelines
- VicFleet CarPool
- Victorian Government style guide